https://goo.gl/maps/rPFetrbxXbu
+251 91 164 4258
info@goterafullgospel.com

"Jesus Christ is the same yesterday,  today, and forever."

Ethiopian Full Gospel Believers Church

አድኖአል

እርሱም ይህን ከሚያህል ሞት አዳነን፥ 

እያዳነ ነው

ያድነንማል፤ እናንተም ደግሞ ስለ እኛ እየጸለያችሁ አብራችሁ ስትረዱን፥ በብዙ ሰዎች በኩል ስለ ተሰጠን ስለ ጸጋ ስጦታ ብዙዎች ስለ እኛ ያመሰግኑ ዘንድ፥ 

ያድናል

ወደ ፊት ደግሞ እንዲያድን በእርሱ ተስፋ አድርገናል።

2ኛ ጢሞቴዎስ 2፡22

“በንጹሕም ልብ ጌታን ከሚጠሩ ጋር ጽድቅን እምነትን ፍቅርን ሰላምን አጥብቀህ ተከተል።”

2 Timothy 2፡22
“•••pursue righteousness, faith, love and peace, with those who call on the Lord from a pure heart.”

የማቴዎስ ወንጌል 28፡19-20

ተልዕኮአችን•••

እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።

ወደ ዕብራውያን 10፡25

 በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ።

የያዕቆብ መልእክት1፥27

 ንጹሕ የሆነ ነውርም የሌለበት አምልኮ በእግዚአብሔር አብ ዘንድ ይህ ነው፤ ወላጆች የሌላቸውን ልጆች ባልቴቶችንም በመከራቸው መጠየቅ፥ በዓለምም ከሚገኝ እድፍ ሰውነቱን መጠበቅ ነው።

የዮሐንስ ወንጌል 13፡35

 እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።

1ኛ ተሰሎንቄ 5፡17-18

ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።

Are you registered as a Family? Not yet…